ተውልኝ ሙሉ ፊልም Tewelegn Ethiopian film 2019

  görünümler 279,514

AmharicTube

AmharicTube

Aylar önce

Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

YORUMLAR
Ss N
Ss N 4 gün önce
ክፉ ሠው የጁን ያገኛል እንደሻው የሥራውን ነው ያገኘው ክፋት ሲያሥብ ቀደመው
Makiya Aadam
Makiya Aadam 7 gün önce
👍👍😍😍😍
hayate hayu hayau
hayate hayu hayau 7 gün önce
እረ ማዴላ እባክህ ሰውነትህን አስብበት ተዘፈዘፍህ እኮ የአክተር አቋም ይኑርህ እጅ
እኔ ነኝ ሰአዳ
እኔ ነኝ ሰአዳ 12 gün önce
ገራሚ ነው
Vg Gh
Vg Gh 14 gün önce
ውነትም ሲንማ ቤቱ ተቃጥሎል መሠል
Lነኝ የመካነ ሠላሟ ነጃሕ ሚድያን አድናቂ
Lነኝ የመካነ ሠላሟ ነጃሕ ሚድያን አድናቂ 15 gün önce
ደብረጺዎን ፊልም ሠራዴ ክክክክ
Seada Yimer
Seada Yimer 15 gün önce
ኤጭ አሁንስ በዛ ስለፊልሙ አስተያየት መስጠት ስትችሉ ያልተፃፈላችሁን አታንብቡ
ሀና ሀና
ሀና ሀና 18 gün önce
💚💛❤
zenashe wondemu
zenashe wondemu 20 gün önce
ማርታዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
አምላኬ ይቅር በለኝ አምላኬ ይቅር በለኝ
አምላኬ ይቅር በለኝ አምላኬ ይቅር በለኝ Aylar önce
ክላክሱ ስረብሽን ክፍለን እንድናይ ፈልጋችሁ ከሆነ በማይሆን ደከማችሁ እራሴን በሻሽ ጠምጥሜም ብሆን አያለሁ እንጂ አልከፍልም
Geni Fikir
Geni Fikir Aylar önce
Film mayet yastelagn bemehalu eyegebu sodere store uuuufffff selechegn
Lubaba Nohammed
Lubaba Nohammed Aylar önce
እረበአላህ ገጠሩ ደስሲል ሀገሬን በታም አስታወሰኝ ደሞ የማሲንቆው ሆድይበረብራል ማንደ ምርጥሰው ልክነህ በውነት
ኣሚ ስደተኛዋ
ኣሚ ስደተኛዋ Aylar önce
ሸገር ውስጥ የተሰራ ድራማ ነው የሚመቸኝ የሸገር ልጆች የት ናቹ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው Aylar önce
ማንደላ ውስጤ ነው
Samson Tesfay
Samson Tesfay Aylar önce
ሙዚካው ምን ይሰራል ከቻላቹ ክላሲካሉ አዉቱት
web fiker YouTube
web fiker YouTube Aylar önce
ማስታወቅያው እድዬት እጅጅ እዳለኝ ኤጭ በዛ
Dabshe Agezw
Dabshe Agezw Aylar önce
እምወዳችሁ እማከብራችሁ ያገሬ ልጆች እንደምን ከርማችሁ እሲኪ የምትረዱም ካላችሁ በምታምኑት አምላክ ልያዛችሁ ውድና የተከባራችሁ ህልሜ ተዋናይ መሆን ነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆና አግዙኝ ተዋናይ አክተሮች ካሜራ አማኖች ፊልም አሰሩኛ እውዳችሆለሁ
Rahima hussen Rahima hussen
Rahima hussen Rahima hussen Aylar önce
ምንም ይሁን ምንም ማዲ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል ጭራሺ ታሪኩ ባባ ቢኑረበት የበለጥ ያምረ ነበረ
Estub Eshetu
Estub Eshetu Aylar önce
ይሄን ሰሞን ብዙ ፊልሞችን እያየን ነው እስቲ ከብዙዎቹ የትኛው ተመቻቹ
Nicha Serilanka
Nicha Serilanka Aylar önce
Ye feker sew
ሲስ የኪዲዬ ልጅ
ሲስ የኪዲዬ ልጅ Aylar önce
ማንዴ ፍቅር ስወድህ እኮ
Jeafer Aswab
Jeafer Aswab Aylar önce
ምንም አልጣመኝም
Asemamewu Ademasu
Asemamewu Ademasu Aylar önce
ዋውውው ማንደ ማርታ ስውዳችሁ ምርጥ ፈልም ነው
Mieraf Gebremedhin
Mieraf Gebremedhin Aylar önce
Askeyame film
karim Ghorayeb
karim Ghorayeb Aylar önce
Film ulame mandala Kal dasi yilale ymacheke maneda
witana solomon
witana solomon Aylar önce
በሺ ነው አዲስ ፊለሰም ተመስገን ነው
Alex Tadesse
Alex Tadesse Aylar önce
ከአመታት በፊት ያሳለፍኩትን የፍቅር ታሪክ አስታውስኝ እኔም መጀመሪያ በእህትነት ነበር የቀረብኳን እየቆየው ግን በመሲ ፍቅር ወደኩ እያፈቀርኳን ፍቅሬን መግለፅ ፈራው ጭራሽ በዚህ መሃል እያለው መስዬ ወደ አሜሪካ የመሄድ እድል አገኘች አሁን ሁሉም ነገር አከተመ ጎደኞቸ ግን ማፍቀሬን እንድነግራት ይገፍፍኝ ነበረ አሁንማ እኔዴት ልታምነኝ ለጥቅም ነው የቀረበኝ ብትለኝስ ብዬ ፍቅሯን ብቻ ተሸክሜ ቀራው እሷም ወደ አሜሪካ ሄደች
lina negn kertatawa Gh
lina negn kertatawa Gh Aylar önce
Geter wustye new
Y6v Pream
Y6v Pream Aylar önce
ወዉዉዉዉዉዉዉዉ
ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ
ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ Aylar önce
እኔ ምለው ግን መች ይሆን ስለፊልሙምኮምቱት
ፅጌ የእናቷ ልጅ
ፅጌ የእናቷ ልጅ Aylar önce
የወረደ ነዉ
ኢስላምነውህይወቴ ኢስላምነውህይወቴ
ኢስላምነውህይወቴ ኢስላምነውህይወቴ Aylar önce
እረውዶቼዱአአድርጉሀገራችንንሰላምእድትሆንየኑሮውድነትእድቀንስ፣ሀገራችንንብሰላምወጥተንየምንገባበትናፈቀኝ
Messi Aeyalew
Messi Aeyalew Aylar önce
ግን ለምድነው ሀሉም ፊልሞች ላይ ቀጫጭኖቹ አክተሮቻችን ወሬ ልብ ውልቅ እስኪል የማወሩት ግን ወዳችሀለሁ አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
የመቅደላዊት ማሪያምን እንባ ስጠንኝ
የመቅደላዊት ማሪያምን እንባ ስጠንኝ Aylar önce
ሰሞኑን ፊልም በሽነው እናመሰግናለ ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች እየሰረቃችሁነው እንዴ
ሠላም ሠፍኖ ነበር በአፄዎቹ ዘመን
ሠላም ሠፍኖ ነበር በአፄዎቹ ዘመን Aylar önce
ክፋት እራሥን እንጅ ሌላን አይጎዳም
Fekeirte Dejene
Fekeirte Dejene Aylar önce
Yedebral ኤጭ😝
የፍቅር ቤት ወይን
የፍቅር ቤት ወይን Aylar önce
2 ወደ እግዚአብሔርም ጸለየና፡- አቤቱ፥ እለምንሃለሁ፤ በአገሬ ሳለሁ የተናገርሁት ይህ አልነበረምን? አንተ ቸርና ይቅር ባይ፥ ታጋሽም፥ ምሕረትህም የበዛ፥ ከክፉው ነገርም የተነሣ የምትጸጸት አምላክ እንደ ሆንህ አውቄ ነበርና ስለዚህ ወደ ተርሴስ ለመኰብለል ፈጥኜ ነበር። 'ትንቢተ ዮናስ 4:2' play.google.com/store/apps/details?id=com.nippt.bible.free&hl=en
አልሚ አፋቃሪዋ
አልሚ አፋቃሪዋ Aylar önce
ዋው አስተማሪ ነው
Fentaneshi Habtamu
Fentaneshi Habtamu Aylar önce
ዉይይ ማስታወቂያው አልበዛም????????
Habiba Habiba
Habiba Habiba Aylar önce
Kifu sew mecereshaw ayamrim
Redi melikam wetati eyesus geta new
Redi melikam wetati eyesus geta new Aylar önce
Mandela esik tinshe dube dube beli !
Beti Love
Beti Love Aylar önce
Ye Mandela tsim yideberal
እማ እወድሻለሁ
እማ እወድሻለሁ Aylar önce
ወይኔ የውነት በጣም ደሥ ይላል አሥተማሪ ፊልም
Muhammad Sameera
Muhammad Sameera Aylar önce
ማንዴላ በፍጸም አልጥፍ አለ
enat mesfin2017ማርያም እናቴ!
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! Aylar önce
ተንበሸበሽን እኮ ጋይስ በአዲስ ፊልም ሲኒማ ቤቱ ሊዘጋ ነው እንዴ ለማንኛውም አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ
ማፍቀር ፀጋ ነው
ማፍቀር ፀጋ ነው Aylar önce
ለካ ንግስት ይሄን የመሰለ ምርቃት አጊኝታ ነው ለካ አብዮት ላይ ጣላት
Aa Aa
Aa Aa Aylar önce
ሀሀሀሀ አይደል
Amel Amel
Amel Amel Aylar önce
በጣም አሳፋሪ እና አስጠሊታ ፊልም ነው 😡😡
بندر الاثيوبي
بندر الاثيوبي Aylar önce
Woooooooooow Des sel woooooooow
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ Aylar önce
ዋው ዛሬም አድስ ፊልምተለቀቀ?
Luwam Tedros
Luwam Tedros Aylar önce
Besmam mn aynet film new mnm trgum yeboun
Eney Ko
Eney Ko Aylar önce
Arif muvie new 👌
knd knd
knd knd Aylar önce
ዋው ተጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፍል
zemari melakit yasemlin muna yemariyam lij
zemari melakit yasemlin muna yemariyam lij Aylar önce
ንግስቲ ግን ምንም አልቻለችበትም አነጋገሩን
Bemnet Bemnet
Bemnet Bemnet Aylar önce
ቆይ መሀላይ የዘለልኩት ነገር አለ ወይሥ ምንድነው ምንም ሣይገባኝ ነው ያለቀው
ሳቅ ቲዩብ Channal
ሳቅ ቲዩብ Channal Aylar önce
ፊልማችን እያደገ ይሄዳል ብለን ጭራሽ ቁልቁለቱን ይዞታል. ባክ ሳውንድ እኮ ከ dialogues በላይ ነው እንዴት አድርገን የሚናገሩትን ነገር እንስማ. ቲሽ ከፍዬ ባየው ኑሮ ይቆጨኝ ነበር
عغفق نتال
عغفق نتال Aylar önce
ትላሲካሉ ተመቸኝ
093391 Filseta
093391 Filseta Aylar önce
አሜሪካ ሄዳ አልነበር እንዴ በምን ምክኛት ተመለሠች እዳዋንም ሣትከፍል ተመልሣ መጣች 😆😆😆😆😆😆ወይ አሜሪካ
093391 Filseta
093391 Filseta Aylar önce
ንግሥት ገጠሬዋ ችለሽበታል የባላገሩን አነጋገር ከነ ጸጉርሽ ከነ ቅንድብሽ አነጋገርሽማ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
ሀኑና ምንልካዊት
ሀኑና ምንልካዊት Aylar önce
aref nw
Ayni Kifle
Ayni Kifle Aylar önce
ፊልም ሰራን ልትሉ ባልሆነ
Samre Walle
Samre Walle Aylar önce
😂😂😂😂😂😂😤
Kawsr Omer
Kawsr Omer Aylar önce
ደራሲው ብሽቅ ነው አያምርም ዝንብሎ ነው ታሪኩ ታዋናዮቹን ስለምንወዳቸው አየንላችሁ እንጅ አይመስጥም
የጂሩ ልጅ F T
የጂሩ ልጅ F T Aylar önce
ሥወድሽ
የጂሩ ልጅ F T
የጂሩ ልጅ F T Aylar önce
ማንዴላ ያለበት ፊልም ባየው አልሠለችም እስኪ የማንዴ አድናቂዎች ላይ
ሀኑና ምንልካዊት
ሀኑና ምንልካዊት Aylar önce
😁😄😍ጁናም አለ ማንዴ
saeed Abdoh
saeed Abdoh Aylar önce
ሠይድ አብዱ
faysel nurye
faysel nurye Aylar önce
አሁንስ ከከተማ ገጠር ናፈቀኝ
faysel nurye
faysel nurye Aylar önce
የተወዛዋዥ ሚስት አለች ሆ
Alex Alexander
Alex Alexander Aylar önce
በጣም ደስ ይላል ብርቱ
Yayo Abdelbaki
Yayo Abdelbaki Aylar önce
Madala banete yetewena akim yemayeleka yewered filem new minim des ayelem minim yetarek feset ayetayebetem cherashe wedewala new ede yemitadegut yehenin filem yetsafewem hone pirodiwos yaderegew sew erasu yefilimu tarek yegebaw ayemeselegnim
Azariya Afework
Azariya Afework Aylar önce
Wow Wow is exactly the truth
Tg kassa المدى
Tg kassa المدى Aylar önce
የማዴላ ቦርጭ የቤት ኪራይ ከምከፍል እኔን ያኖረኛል
Real Couple VS Shipped Couple | The Newlywed Game
20:24
Introducing Weapon Sidegrading
0:25
Fortnite
görünümler 1 397 186
የጫማ ሰፊዉ ገጾች  New Ethiopian Film 2019 ሙሉ ፊልም
9:06
GIRUM ERMYAS ግሩም ኤርሚያስ
görünümler 1 782
ተውልኝ አዲስ ፊልም Tewelegn Trailer Ethiopian film 2019
1:00
ግራና ቀኝ - Ethiopian Amharic Movie Gerana Qegn 2019 Full
1:42:14
ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash Ethiopian film 2019
1:42:29
አዲስ ሙሉ ፊልም Amharic full movie 2019 | Minda
1:27:03
Buying & Trying 10 Mystery Boxes From Around The World!
24:00
Roasting Fans (pt. 3)
10:49
Cody Ko
görünümler 810 148
JAKE PAUL IS WASHED UP
18:06
KSIOlajidebtHD V2
görünümler 2 187 105
CRISIS ON INFINITE EARTHS "Ezra Miller As The Flash Cameo" Clip [HD]
1:59
Justin Bieber Why
16:23
Danny Gonzalez
görünümler 2 291 622
Dave Chappelle Acceptance Speech | 2019 Mark Twain Prize
8:24
The Kennedy Center
görünümler 4 609 551
The Senate Impeachment Trial & Lev Parnas’s Maddow Chat | The Daily Show
5:48
The Daily Show with Trevor Noah
görünümler 1 141 335